በአማራ የሚገኙ 35ቱ ተራሮች / 35 mountains in Amhara National Region -->

በአማራ የሚገኙ 35ቱ ተራሮች / 35 mountains in Amhara National Region

  


https://tripsethiopia.blogspot.com/35-35-mountains-in-amhara-national


 

#Ethiopia  | በአማራ ብሔራዊ ክልል የሚገኙ 35 ተራሮች (ስም፣ ከፍታው በሜትር፣ የሚገኙበት ዞንና ወረዳ)

 


ራስ ዳሽን ( 4620 ሜትር ከፍታ፣ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

አናሎ  ( 4473 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)

 

ወይኖበር ( 4465 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

ቅዱስ ያሬድ ( 4453 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር በየዳ)

 

አባት ደጀን ( 4445 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

ጠፋው ለዘር ( 4449 ሜትር  ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

ቧሂት ( 4430 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ጃናሞራ)

 

ሲሊኪ ( 4420 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)

 

አባ ያሬድ ( 4409 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

መሳረሪያ ( 4355 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

ደግረዋ ( 4316 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)

 

ቦርጭ ውሃ ( 4272 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)

 

ዋልያ ቀንድ (4249 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናማራ)

 

ሽዋና ( 41 13 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)

 

እናትየ ( 4070 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)

 

ጓዘመቀርቀቢያ ( 4063 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)

 

ትልቅ አምባ ( 4044 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)

 

ጨነቅ (4000 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)

 

ጉና ( 4231 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ጎንደር፣ እስቴ፣ፉርጣ፣ ላይጋይንት)

 

አደባባይ (4261 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሳይንትና ተንታ)

 

21. ጠና (4208 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ መቅደላ)

 

22. አንጦት (4108 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ለጋንቦ)

 

23. የወል ( 3832 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ደሴ ዙሪያ)

 

24. ልመስክ ( 3710 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ መሃል ሳይንትና ቦረና)

 

25. ወፋጮ (3651 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣አባሰል)

 

26. ወረባያሱ (3598 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ወረኢሉ)

 

27. መሆነኛ (3463 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሉ፣ ኩታበር)

 

28. ጦሳ (2500 ሜትር ከፍታ በላይ፣ ደሴ፣ ደሴ ዙሪያ)

 

29. አዳማ 3533 ሜትር ከፍታ፣ ምዕራብ ጎጃም)

 

30. መገዘዝ (3596 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ሽዋ፣

 አሳግርት)

 

31.ጓሳ (3400 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ሽዋ)

 

32. ጮቄ (4100 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ ቢቡኝ)

 

33. አባ ሚኒዮስ (3664 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ እነብሴ ሳርምድር)

 

34.የጎፍ (2400 ሜትር ከፍታ በላይ፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ ዙሪያ)

 

35. አራት መከራክር (3537 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ቢቡኝ ናቸው።

 

(አማራ ባህል ቱሪዝም ቢሮ)

buttons=(Accept !) days=(20)

Our website uses cookies to enhance your experience. Learn More
Accept !
To Top