ታላቁ የአትዮጽያ ንጉስ ንጉስ ነጃሼ( አሰማሃ) ከዛሬ 1400 ዓት በፊት አለም እንደዛሬው ሳትዘመን፡
1
የስደተኞች
መብትን በማይከበርበት ዘመን የስደተኞችን መብት መክበሩን
2
እንዛሬው ሙስና ወንጀል ሳይስፋፋ ( ወንጀል በልሆነበት ዘመን እጅ መንሻ በሚባልበት ውቅት)
እና የፀረ ሙስና ኮሜሽን በሌበት ዘመን ጉቦን የተፀየፈ ሙሰኞችን ያወራደ
3
ከዘመኑ ቀድሞ በመዘመን ባለተለመደ ሁኔታ ምስኪን ተራሰውን ከመንግስት ልኳን እኩል አከራክሮ እና አወያይቶ ለምስኪኖች እውነተኛ ፍርድ የሰጠ
4
እደዛሬው በህገ መንግስት የሃይማኖት እኩልነት ሳይረጋገጥ ከሺ ዘመናት ቀድሞ ሰዎች የፈለጉትን እምነት የመከተል ነፃነት ያወጀ መሆኑን ለዚህም መልካም ተግባሩ ዓለም ሁሉ በበጉ ሲያወሳው የሚኖር የሀበሻ ንጉስ መሆኑን ።
ለዚህም የቅርቡ ማስረጃ የሚሆነው የጀርመኗ መርሓየ መንግስ አግላ ማርኬል የሶርያ ስደተኞችን ሲቀበሉ እኔ እንደ ኢትዮጽያው ንጉስ ነጃሼ ስደተኞችን በተቸገሩ እና መሄጃ ባጡግዜ እዳስጠለው የኢትዮጵ ያንጉ ነጃሼ ስደተኞችን ተቀብዩ አስተናግዳለሁ ብለው የሶሪያ ስደተኞችን መስተናገዳቸው ይታወቃል ። ያ ታላቁ ንጉስ ነጃሼ እና ሌሎች የነብዩ ሙሐመድ ( ሰዐወ) ባልደረባዎች መቃበር እና በስሙ የተሰየመው በዓለም ከሚገኙ ከጥቄት ቀደምት መስጂዶች አንዱ ታሪካዊ ቦታ የኢትዮጵያዊን ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ቅርስ በሀገራችን መገኘቱን
በበነብዩ
ሙሀመድ ( ሰዐወ) ዘመን እስልምና እምነት እና ተከታዮቸን በአግበቡ ተቀብሎ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው ስደት( ሂጅራ) ተቀብለን ማስተናገዳቸንን
የጽናት ምሳሌ እና አለምን ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ሰላት የተጠራው ( አዛን የደረገው) ቢላሉል ሀበሺን ኢትዮጵያዊ መሆኑ፤ አሁን ያለኝ በጉ ባህሪ እና ስብ እና አንዲኖረኝ ያረገቸኝ ኡሙ አይመንን በረካና ትብለው ታለቁ ነብይ ሙሐመድ የመሰከሩላት አሳዳጌያቸው ሀበሻ መሆኗን ።
ሌሎች በነብዩ ሙሀመድ ዙሪያ በነበሩ የሀበሻ ሰሀባዎች ምክንያት ሀገራችን በእስልምና ታሪክ ውስጥ ስሟ በወርቃማው የተፃፈ ሀገር መሆን ችላለች ።
የኢትዮጵያ ኢስላማዊ ቅርሶች አይነት እና የሚገኙበት አካባቢ
በሀገራችን ሁሉም ክልሎች እና አካባቢዎች አይነተ ብዙ ረጅም ምዕተአመት ያስቆጠሩ የሚዳሱ እና የማይዳሱ የሀገራቸን ብቻ ሳይሆኑ የዓለም ቅርስ የሆኑ ኢስላመዊ ቅርሶች ይገኛል ። እነዚህም ቅርሶች
- · ሰነህንፃዎች እና ቅርፃቅር
- · መስጂዶች
- · ቤተመንግስቶች
- · መኖሪያቤቶች
- · የቀብር መታሰቢያቤቶች
- · የቀብርለይ የድጋጽሁፍ እና ምልክቶች
- · ጥንታዊ የጽሁፍ ሀብቶች እና የጥበብ ውጤቶች
- · ቁርአኖች
- · የቁር አንትርጓሜዎች
- · የተለያዩ ሀይማኖታዊ አስተምሮዎች
- · ኢስላማዊ የአስተዳደር ህግጋት
- · ጽሁፍ ሰነድ ልውጦች
- · ጥናት እናምርመር
- · የእጽዋት መድሀኔት አይነቶች
- · የመድሃኔት ቅመማዎች
- · የወረርሸኝ መከላከያዎች
- · ፍልስፍናዎች
- · መንዙማዎች ና እንጉርጉሮችግጥሞች መወድሶች
(
ከላይየተዘረዘሩት
ስራዎች በአብዛኛው በአረብኛ በአጀም የተፃፉ ናቸው። አጀም ማለት የተፃፈበት ፊደል አረብኛ ሆኖ መልእክቱ ወይም ሀሳቡ በሀገራችን ቋንቋዎች የሆነ በጥንት ኡለማዎች ወይም ኢስላማዊ ምሁራን የተፈጠረ አፃፃፍ ነው)
አፈታሪኮች እና አባባሎች
- · መገልገያዎች
- · አልባሳት እና ጌጣጌጥ
- · መገልገያቁሳቁሶች
- · የመፃፊያ መሳሪያዎች
- · የቤት ጌጣጌጥ
- · የፀሎት መገልገያዎች
- · መመገቢያ ቁሳቁስ
- · የጦር መሳሪያዎች
ዋና ዋናዎቹን ቅርሶች እና የሚገኙበት አካቢ ለመጠቁም
- · የነጃሺ መካነ ቅርስ( የንጉስ ነጃሼ ፣ የበርካታ ሰሃባዎች የነብዩ ሙሐመድ ሰሀባዎች )መቃብር እና መስጂድ ከ1400 ዓመት በላይ ያስቆጠረ በትግራይ ክልል ነጋሽ ከታማ
- · ጥንታዊቷ የሐር ከታማ እና በውስጣ የያዘችው በርካታ ቅርሶች
- · የአለም የሰላም አና የመቻቻል ከተማ ተብላ የተሰየመች
- · ባሌ ድሬ ሼህ ሁሴን ከ950 ዓመት በያይ ያስቆጠረ ጥንታዊ ከተማ እና መስጂድ እና የትመህርት ማእከል
- · ሙሐመድ ቲልቲላ መስጂድ
- · ከሰሜንሸዋ እስከ ወሎ፤ ትግራይ፤ ጎንደር ባላው መስመር የሚገኙ በርካታ የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ መከነ ቅርሶች
በምስራቅ ኢትዮጵያ
- · በአፋር
- · በሶማሊ ክልል
- · በመካከለኛው አዋሽ ስምጥሸለቆ
- · በ ሀድሪዳዋ አና በሀረር አካባቤዎ
- · ጥንታዊ ቀደምት የከተማፍስራሾች
- · የተለያዩ የአርኪዩሌጂ ምርምር እተካሄደባቸው የሚገኙ ቦታዎች ይገኛሉ
ለወሎገብ እና ለአጭር ቀንት ቀይታ የሚሆኑ
- · አለዩ አባ እና አብዱ ረሱል ( አንኮበር)
- · ጎዜ መስጂድ መድንደር እና የትምህርት ማዕከል (ቀወት)
- · ጎንዶሬ ( መራቤቴ)
- · ገታ እና ጀማንጉስ ( ቃሉ)
- · የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን
- · ሾንኬ በጠም አስገራሜ የአውቀት የትምህርት መዕከል
- · ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ
- · አልከሶ መስጂድ እና የትምህርት ማዕከል
- · ቀጥባሪ መስጂድ ቡታጀራ
- · አብሪት መስጂድ ሰባትቤት ጉራጌ
- · ዘቢሞላ ቀቢና
- · ጅማ አባጅፋር ቤተንግስት
- ·
ሽኽ አሊ ጎንደሬ